"የእርስዎን ስልክ ከ%1$s ግንኙነቱ ይቋረጣል።"
"የእርስዎ ጡባዊ ከ%1$s ግንኙነቱ ይቋረጣል።"
"የእርስዎ መሣሪያ ከ%1$s ግንኙነቱ ያቋረጣል።"
"የስልክ የብሉቱዝ አድራሻ፦ %1$s"
"የጡባዊ የብሉቱዝ አድራሻ፦ %1$s"
"የመሣሪያ የብሉቱዝ አድራሻ፦ %1$s"
"%1$s ጡባዊዎን ለ%2$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ይፈልጋል።"
"%1$s ስልክዎን ለ%2$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ጡባዊዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ስልክዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"%1$s ጡባዊዎን ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"%1$s ስልክዎን ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ጡባዊዎን ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ስልክዎን ለሌሎች የብሉቱዝ መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"%1$s ብሉቱዝን አብርቶ ጡባዊዎ ለ%2$d ሰከንዶች ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"%1$s ብሉቱዝን አብርቶ ስልክዎ ለ%2$d ሰከንዶች ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ጡባዊዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ስልክዎን ለ%1$d ሰከንዶች ያህል ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል።"
"%1$s ብሉቱዝን አብርቶ ጡባዊዎን ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይህን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ።"
"%1$s ብሉቱዝን አብርቶ ስልክዎን ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይህን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ጡባዊዎን ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"አንድ መተግበሪያ ብሉቱዝን አብርቶ ስልክዎን ለሌሎች መሣሪያዎች እንዲታይ ሊያደርገው ይፈልጋል። ይሄን በኋላ ላይ በብሉቱዝ ቅንብሮች ውስጥ ሊቀይሩት ይችላሉ።"
"ስልክ ተመስጥሯል"
"ስልክ አልተመሰጠረም"
"መሣሪያ ተመሣጥሯል"
"መሣሪያ አልተመሰጠረም"
"ስልክዎን ለመክፈት፣ ግዢዎችን ለመፍቀድ ወይም በመለያ ወደ መተግበሪያዎች ለመግባት መልክዎን ይጠቀሙ።"
"ጡባዊዎን ለመክፈት፣ ግዢዎችን ለመፍቀድ ወይም በመለያ ወደ መተግበሪያዎች ለመግባት መልክዎን ይጠቀሙ።"
"መሣሪያዎን ለመክፈት፣ ግዢዎችን ለመፍቀድ ወይም በመለያ ወደ መተግበሪያዎች ለመግባት መልክዎን ይጠቀሙ።"
"ልጅዎ ስልካቸውን ለመክፈት ፊታቸውን እንዲጠቀሙ ይፍቀዱ"
"ልጅዎ ጡባዊያቸውን ለመክፈት ፊታቸውን እንዲጠቀሙ ይፍቀዱ"
"ልጅዎ መሣሪያቸውን ለመክፈት ፊታቸውን እንዲጠቀሙ ይፍቀዱ"
"የልጅዎን ስልክ ለመክፈት መልካቸውን መጠቀሙ ከጠንካራ ስርዓተ ጥለት ወይም ፒን ያነሰ ደህንነት ሊኖረው ይችላል።"
"የልጅዎን ጡባዊ ለመክፈት መልካቸውን መጠቀሙ ከጠንካራ ስርዓተ ጥለት ወይም ፒን ያነሰ ደህንነት ሊኖረው ይችላል።"
"የልጅዎን መሣሪያ ለመክፈት መልካቸውን መጠቀሙ ከጠንካራ ስርዓተ ጥለት ወይም ፒን ያነሰ ደህንነት ሊኖረው ይችላል።"
"የጣት አሻራዎትን ለምሳሌ ግዢ ሲያጸድቁ አልያም ደግሞ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ እርስዎ መሆንዎትን ለማረጋገጥ ወይም ጡባዊዎትን ለመክፈት ይጠቀሙበት።"
"የጣት አሻራዎትን ለምሳሌ ግዢ ሲያጸድቁ አልያም ደግሞ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ እርስዎ መሆንዎትን ለማረጋገጥ ወይም መሣሪያዎትን ለመክፈት ይጠቀሙበት።"
"የጣት አሻራዎትን ለምሳሌ ግዢ ሲያጸድቁ አልያም ደግሞ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ እርስዎ መሆንዎትን ለማረጋገጥ ወይም ስልክዎትን ለመክፈት ይጠቀሙበት።"
"ልጅዎ ስልካቸውን ለመክፈት ወይም እነሱ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ የጣት አሻራቸውን እንዲጠቀሙ ይፍቀዱ። ይህ የሚሆነው ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ፣ ግዢን ሲያጸድቁ እና ሌሎችም ሲያደርጉ ነው"
"ልጅዎ ጡባዊያቸውን ለመክፈት ወይም እርሳቸው መሆናቸውን ለማረጋገጥ የጣት አሻራቸውን እንዲጠቀሙ ይፍቀዱ። ይህ የሚሆነው ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ፣ ግዢን ሲያጸድቁ እና ሌሎችንም ሲያደርጉ ነው።"
"ልጅዎ መሣሪያቸውን ለመክፈት ወይም እርሳቸው መሆናቸውን ለማረጋገጥ የጣት አሻራቸውን እንዲጠቀሙ ይፍቀዱ። ይህ የሚሆነው ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ፣ ግዢን ሲያጸድቁ እና ሌሎችንም ሲያደርጉ ነው።"
"ስልክዎን ለመክፈት የጣት አሻራዎን መጠቀሙ ከጠንካራ ስርዓተ ጥለት ወይም ፒን ያነሰ ደህንነቱ የተጠበቀ ሊሆን ይችላል"
"ጡባዊዎን ለመክፈት የጣት አሻራዎን መጠቀም ከጠንካራ ስርዓተ ጥለት ወይም ፒን ያነሰ ደህንነት ሊኖረው ይችላል"
"መሣሪያዎን ለመክፈት የጣት አሻራዎን መጠቀም ከጠንካራ ስርዓተ ጥለት ወይም ፒን ያነሰ ደህንነት ሊኖረው ይችላል"
"Pixel Imprintን ሲጠቀሙ ምስሎች የጣት አሻራዎን ሞዴል ለማዘመን ጥቅም ላይ ይውላሉ። የጣት አሻራዎን ሞዴል ለመፍጠር ስራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በስልክዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የሚከማች ሲሆን በጭራሽ ከስልኩ አይወጣም። ሁሉም ሂደቶች በስልክዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከሰታል።"
"Pixel Imprintን ሲጠቀሙ ምስሎች የጣት አሻራዎን ሞዴል ለማዘመን ስራ ላይ ይውላሉ። የጣት አሻራዎን ሞዴል ለመፍጠር ስራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በጡባዊዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የሚከማች ነው እና በጭራሽ ከጡባዊው አይወጣም። ሁሉም ማሰናዳት በጡባዊዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከናወናል።"
"Pixel Imprintን ሲጠቀሙ ምስሎች የጣት አሻራዎን ሞዴል ለማዘመን ስራ ላይ ይውላሉ። የጣት አሻራዎን ሞዴል ለመፍጠር ስራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በመሣሪያዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የሚከማች ነው እና በጭራሽ ከመሣሪያው አይወጣም። ሁሉም ማሰናዳት በመሣሪያዎ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከናወናል።"
"Pixel Imprintን ሲጠቀሙ ምስሎች የጣት አሻራዎን ሞዴል ለማዘመን ስራ ላይ ይውላሉ። የልጅዎን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር ስራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በስልኩ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የሚከማች ሲሆን በጭራሽ ከስልኩ አይወጣም። ሁሉም ሂደቶች በስልኩ ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከሰታል።"
"Pixel Imprintን ሲጠቀሙ ምስሎች የጣት አሻራቸውን ሞዴል ለማዘመን ስራ ላይ ይውላሉ። የልጅዎን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር ስራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በጡባዊው ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የሚከማች ነው እና በጭራሽ ከጡባዊው አይወጣም። ሁሉም ማሰናዳት በጡባዊው ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከናወናል።"
"Pixel Imprintን ሲጠቀሙ ምስሎች የጣት አሻራቸውን ሞዴል ለማዘመን ስራ ላይ ይውላሉ። የልጅዎን የጣት አሻራ ሞዴል ለመፍጠር ስራ ላይ የዋሉ ምስሎች በጭራሽ አይከማቹም፣ ነገር ግን የጣት አሻራ ሞዴሉ በመሣሪያው ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የሚከማች ነው እና በጭራሽ ከመሣሪያው አይወጣም። ሁሉም ማሰናዳት በመሣሪያው ላይ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይከናወናል።"
"የጣት አሻራዎን ምስሎች እና ሞዴል መሰረዝ ወይም በቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ በጣት አሻራ መከፈትን ማጥፋት ይችላሉ። የጣት አሻራ ምስሎች እና ሞዴሎች እስኪሰርዟቸው ድረስ በስልኩ ላይ ይቀመጣሉ።"
"እርስዎ በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ የጣት አሻራዎን ምስሎች እና ሞዴል መሰረዝ ወይም በጣት አሻራ መከፈትን ማጥፋት ይችላሉ። የጣት አሻራ ምስሎች እና ሞዴሎች እስኪሰርዟቸው ድረስ በጡባዊው ላይ ይከማቻሉ።"
"እርስዎ በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ የጣት አሻራዎን ምስሎች እና ሞዴል መሰረዝ ወይም በጣት አሻራ መከፈትን ማጥፋት ይችላሉ። የጣት አሻራ ምስሎች እና ሞዴሎች እስኪሰርዟቸው ድረስ በመሣሪያው ላይ ይከማቻሉ።"
"እርስዎ እና ልጅዎ የጣት አሻራቸውን ምስሎች እና ሞዴል መሰረዝ ወይም በቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ በጣት አሻራ መክፈቻን ማጥፋት ትችላላችሁ። የጣት አሻራ ምስሎች እና ሞዴሎች እስኪሰረዙ ድረስ በስልኩ ላይ ይቀመጣሉ።"
"እርስዎ እና ልጅዎ በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ የጣት አሻራቸውን ምስሎች እና ሞዴል መሰረዝ ወይም በጣት አሻራ መክፈቻን ማጥፋት ትችላላችሁ። የጣት አሻራ ምስሎች እና ሞዴሎች እስኪሰረዙ ድረስ በጡባዊው ላይ ይቀመጣሉ።"
"እርስዎ እና ልጅዎ በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ የጣት አሻራቸውን ምስሎች እና ሞዴል መሰረዝ ወይም በጣት አሻራ መክፈቻን ማጥፋት ትችላላችሁ። የጣት አሻራ ምስሎች እና ሞዴሎች እስኪሰረዙ ድረስ በመሣሪያው ላይ ይቀመጣሉ።"
"የእርስዎ ስልክ ለምሳሌ የሆነ ሰው በግድ ወደ እርስዎ ጣት ቢያስጠጋው እርስዎ ሳይፈለጉ ሊከፈት ይችላል።"
"የእርስዎ ጡባዊ እርስዎ ሳይፈልጉ ሊከፈት ይችላል፣ ለምሳሌ የሆነ ሰው ወደ ጣትዎ አስጠግቶ ቢይዘው።"
"የእርስዎ መሣሪያ ለምሳሌ የሆነ ሰው ወደ ጣትዎ አስጠግቶ ቢይዘው እርስዎ ሳይፈልጉ ሊከፈት ይችላል።"
"ልጅዎ ሳይፈልጉ ስልካቸው ሊከፈት ይችላል፣ ለምሳሌ የሆነ ሰው ስልኩን ወደ ጣታቸው ቢያስጠጋው።"
"ልጅዎ ሳይፈልጉ ጡባዊያቸው መከፈት ይችላል፣ ለምሳሌ የሆነ ሰው ጡባዊውን ጣታቸው ላይ ቢይዘው።"
"ልጅዎ ሳይፈልጉ መሣሪያቸው መከፈት ይችላል፣ ለምሳሌ የሆነ ሰው መሣሪያውን ጣታቸው ላይ ቢይዘው።"
"ጡባዊዎን ለመክፈት ወይም እንደ በመለያ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ ባለ ጊዜ ላይ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን ይጠቀሙ።"
"መሣሪያዎን ለመክፈት ወይም እንደ በመለያ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ ባለ ጊዜ ላይ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን ይጠቀሙ።"
"ስልክዎን ለመክፈት ወይም እንደ በመለያ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ ባለ ጊዜ ላይ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን ይጠቀሙ።"
"ጡባዊውን መልሰው ለወላጅዎ ይስጡ"
"መሣሪያውን መልሰው ለወላጅዎ ይስጡ"
"ስልኩን መልሰው ለወላጅዎ ይስጡት"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያት አይበሩም። ይህ ጡባዊ ቢጠፋ፣ ቢሰረቅ ወይም ዳግም እንዲቀናበር ቢደረግ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት መከላከል አይችሉም።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያት አይበሩም። ይህ መሣሪያ ቢጠፋ፣ ቢሰረቅ ወይም ዳግም እንዲቀናበር ቢደረግ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት መከላከል አይችሉም።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያት አይበሩም። ይህ ስልክ ቢጠፋ፣ ቢሰረቅ ወይም ዳግም እንዲቀናበር ቢደረግ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት መከላከል አይችሉም።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያት አይበሩም። ይህ ጡባዊ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት መከላከል አይችሉም።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያት አይበሩም። ይህ መሣሪያ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት መከላከል አይችሉም።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያት አይበሩም። ይህ ስልክ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት መከላከል አይችሉም።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በጡባዊው ጫፍ ላይ ከፍ ካለው የድምፅ አዝራር ቀጥሎ ያለው ጠፍጣፋ አዝራር ነው።\n\nየማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉን መጫን ማያ ገጹን ያጠፋዋል።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በመሣሪያው ጫፍ ላይ ከፍ ካለው የድምፅ አዝራር ቀጥሎ ያለው ጠፍጣፋ አዝራር ነው።\n\nየማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉን መጫን ማያ ገጹን ያጠፋዋል።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በስልኩ ጫፍ ላይ ከፍ ካለው የድምፅ አዝራር ቀጥሎ ያለው ጠፍጣፋ አዝራር ነው።\n\nየማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉን መጫን ማያ ገጹን ያጠፋዋል።"
"አሁን የእርስዎን ጡባዊ ለመክፈት ወይም ለምሳሌ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ ወይም አንድን ግዢ ሲያጸድቁ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን መጠቀም ይችላሉ"
"አሁን የእርስዎን መሣሪያ ለመክፈት ወይም ለምሳሌ ወደ መተግበሪያዎች በመለያ ሲገቡ ወይም አንድን ግዢ ሲያጸድቁ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን መጠቀም ይችላሉ"
"አሁን የእርስዎን ስልክ ለመክፈት ወይም ለምሳሌ ወደ መተግበሪያዎች ሲገቡ ወይም አንድን ግዢ ሲያጸድቁ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን መጠቀም ይችላሉ"
"ጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል"
"ጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ሥርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል"
"ጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል"
"መሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል"
"መሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ሥርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል"
"መሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል"
"ስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል"
"ስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ሥርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል"
"ስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈትን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nጡባዊው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nመሣሪያው ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ፒን ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ፒን ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር ስርዓተ ጥለት ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ስርዓተ ጥለት ይጠብቀዋል።"
"በመልክ መክፈት እና በጣት አሻራ መክፈቻን ለማዋቀር የይለፍ ቃል ያስፈልጋል።\n\nስልኩ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ የይለፍ ቃል ይጠብቀዋል።"
"ይህ በስልክዎ ላይ የተከማቹት የጣት አሻራ ምስሎችን እና ከ«%1$s» ጋር የተጎዳኘውን ሞዴል ይሰርዛል"
"ይህ በጡባዊዎ ላይ የተከማቹት የጣት አሻራ ምስሎችን እና ከ«%1$s» ጋር የተጎዳኘውን ሞዴል ይሰርዛል"
"ይህ በመሣሪያዎ ላይ ከተከማቸው «%1$s» ጋር የተጎዳኙ የጣት አሻራ ምስሎችን እና ሞዴልን ይሰርዛል"
"ስልክዎን ለመክፈት ወይም በመተግበሪያዎች ውስጥ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን መጠቀም አይችሉም።"
"ጡባዊዎን ለመክፈት ወይም በመተግበሪያዎች ውስጥ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን መጠቀም አይችሉም።"
"መሣሪያዎን ለመክፈት ወይም በመተግበሪያዎች ውስጥ እርስዎ መሆንዎን ለማረጋገጥ የጣት አሻራዎን መጠቀም አይችሉም።"
"ጡባዊ አመስጥር"
"ስልክ አመስጥር"
"ጡባዊን ለመጠበቅ የማያ ገጽ ቁልፍን ያቀናብሩ"
"መሣሪያን ለመጠበቅ የማያ ገጽ ቁልፍን ያቀናብሩ"
"ስልክን ለመጠበቅ የማያ ገጽ ቁልፍን ያቀናብሩ"
"ለጡባዊዎ ጥበቃ ያድርጉ"
"ለመሣሪያዎ ጥበቃ ያድርጉ"
"ለእርስዎ ስልክ ጥበቃ ይድርጉ"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያትን በማግበር ሌሎች ይህን ጡባዊ ያለእርስዎ ፈቃድ እንዳይጠቀሙበት ይከልክሉ። መጠቀም የሚፈልጉትን የማያ ገጽ መቆለፊያ ይምረጡ።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ማድረጊያ ባሕሪዎችን በማግበር ያለ እርስዎ ፈቃድ ሌሎች ይህን መሣሪያ እንዳይጠቀሙ ይከላከሉዋቸው። መጠቀም የሚፈልጉትን ማያ ገጽ መቆለፊያ ይምረጡ።"
"የመሣሪያ ጥበቃ ባህሪያትን በማግበር ሌሎች ይህን ስልክ ያለእርስዎ ፈቃድ እንዳይጠቀሙበት ይከልክሉ። መጠቀም የሚፈልጉትን የማያ ገጽ መቆለፊያ ይምረጡ።"
"የእርስዎ ስልክ ከእንግዲህ ከ%1$s ጋር አይጣመርም"
"የእርስዎ ጡባዊ ከእንግዲህ ከ%1$s ጋር አይጣመርም"
"የእርስዎ መሣሪያ ከእንግዲህ ከ%1$s ጋር አይጣመርም"
"ማያ ገጽ ሲከፈት ብቻ የ NFC ን እንዲጠቀም ይፍቀዱ"
"%1$s አውታረ መረብ ወደ የእርስዎ ስልክ ማስቀመጥ ይፈልጋል"
"%1$s አንድ አውታረ መረብ ወደ የእርስዎ ጡባዊ ማስቀመጥ ይፈልጋል"
"%1$s እነዚህን አውታረ መረቦች ወደ የእርስዎ ስልክ ማስቀመጥ ይፈልጋል"
"%1$s እነዚህን አውታረ መረቦች ወደ የእርስዎ ጡባዊ ማስቀመጥ ይፈልጋል"
"ስልክዎን በቁም ፎቶ እና የመሬት ገጽታዎች መካከል ሲያንቀሳቅሱ የማያ ገጹን አቀማመጠ ገፅ በራስ-ሰር ያስተካክሉ"
"ጡባዊዎን በቁም ፎቶ እና የመሬት ገጽታ መካከል ሲያንቀሳቅሱ የማያ ገጹን አቀማመጠ ገፅ በራስ-ሰር ያስተካክሉ"
"ጡባዊ ለመጠቀም ፒን ጠይቅ"
"ስልክ ለመጠቀም ፒን ጠይቅ"
"ጡባዊ ለመጠቀም ፒን ጠይቅ"
"ስልክ ለመጠቀም ፒን ጠይቅ"
"MDN"
"የስልክ ቁጥር"
"MDN (የሲም ማስገቢያ %1$d)"
"የስልክ ቁጥር (የሲም ማስገቢያ %1$d)"
"MDN በሲም ላይ"
"ስልክ ቁጥር በሲም ላይ"
"ኤስዲ ካርድን ለውስጣዊ ማህደረ ትውስታ ቅርጸት ይስሩበት"
"በዚህ ጡባዊ ላይ ብቻ ለመጠቀም መተግበሪያዎችን እና ሚዲያን ያከማቹ። <a href=https://support.google.com/android/answer/12153449>አንድ ኤስዲ ካርድን ስለማቀናበር የበለጠ ይወቁ</a>።"
"ቅርጸት"
"ኤስዲ ካርድን ለውስጣዊ ማህደረ ትውስታ ቅርጸት ይስሩበት"
"በዚህ ስልክ ላይ ብቻ ለመጠቀም መተግበሪያዎችን እና ሚዲያን ያስቀምጡ። <a href=https://support.google.com/android/answer/12153449>አንድ ኤስዲ ካርድን ስለማቀናበር የበለጠ ይወቁ</a>።"
"ቅርጸት"
"ፋይሎችን፣ ማህደረ መረጃን እና የተወሰኑ መተግበሪያዎችን ወደዚህ ^1 ማንቀሳቀስ ይችላሉ። \n\nይህ እንቅስቃሴ ከእርስዎ ጡባዊ ማከማቻ ^2 ነፃ ያደርጋል እና ወደ ^3 ገደማ መውሰድ አለበት።"
"ፋይሎችን፣ ማህደረ መረጃን እና የተወሰኑ መተግበሪያዎችን ወደዚህ ^1 ማንቀሳቀስ ይችላሉ። \n\nይህ እንቅስቃሴ ከእርስዎ ስልክ ማከማቻ ^2 ነፃ ያደርጋል እና ወደ ^3 ገደማ መውሰድ አለበት።"
"ይህ ጡባዊ ኃይል መሙላቱን ይቀጥሉ"
"ይህ ስልክ ኃይል መሙላቱን ይቀጥሉ"
"ይህ የሚከተሉትንም ጨምሮ ሁሉንም ውሂብ ከእርስዎ ጡባዊ ""ውስጣዊ ማከማቻ"" ይሰርዛል፦\n\n""የእርስዎ Google መለያ"\n"የሥርዓት እና መተግበሪያ ውሂብ እና ቅንብሮች"\n"የወረዱ መተግበሪያዎች"
"ይሄ የሚከተሉትንም ጨምሮ ሁሉንም ውሂብ ከስልክዎ ""ውስጣዊ ማከማቻ"" ይደመስሰዋል፦\n\n""የእርስዎ Google መለያ"\n"የስርዓት እና መተግበሪያ ውሂብና ቅንብሮች"\n"የወረዱ መተግበሪያዎች"
\n\n"እርስዎ በአሁኑ ጊዜ ውደሚከተሉት መለያዎች ገብተዋል፦\n"
\n\n"በዚህ መሣሪያ ላይ ያሉ ሌሎች ተጠቃሚዎች አሉ።\n"
"ሙዚቃ፣ ምስሎች እና ሌላ ተጠቃሚ ውሂብን \n\nለማጥራት ""የዩኤስቢ ማከማቻ"" መደምሰስ አለበት።"
\n\n" ሙዚቃ፣ ምስሎች እና ሌላ የተጠቃሚ ውሂብን ለማጥፋት"" የኤስዲ ካርድ "" መደምሰስ አለበት።"
"USB ማከማቻ አጥፋ"
"የSD ካርድ አጥፋ"
"እንደ ሙዚቃ እና ፎቶዎች፣ ሁሉንም ውሂብ በውስጥ USB ማከማቻ አጥፋ።"
"እንደ ሙዚቃ እና ፎቶዎች፣ ሁሉንም ውሂብ በSD ካርድ ላይ አጥፋ።"
"ሁሉንም ውሂብ ደምስስ"
"ሁሉንም ውሂብ ደምስስ"
"የስልክ በይነመረብ ግንኙነትን በዩኤስቢ በኩል አጋራ"
"የጡባዊ በይነመረብ ግንኙነትን በዩኤስቢ በኩል አጋራ"
"የጡባዊ በይነመረብ ግንኙነትን በብሉቱዝ በኩል አጋራ"
"የስልክ በይነመረብ ግንኙነትን በብሉቱዝ በኩል አጋራ"
"የስልክ በይነመረብ ግንኙነትን በዩኤስቢ ኢተርኔት በኩል አጋራ"
"የጡባዊ በይነመረብ ግንኙነትን በኢተርኔት በኩል አጋራ"
"ስለጡባዊ"
"ስለስልክ"
"ስለመሣሪያ"
"ስለ ተገመተ መሣሪያ"
"የእርስዎ ጡባዊ እና የግል ውሂብ ባልታወቁ መተግበሪያዎች ለሚፈጸም ጥቃት ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ከዚህ ምንጭ የመጡ መተግበሪያዎችን በመጫን እነሱን በመጠቀምዎ በጡባዊዎ ላይ ለሚከሰት ማንኛውም ጉዳት ወይም ለውሂብ መጥፋት ኃላፊነቱን የሚወስዱት እርስዎ መሆኑን ተስማምተዋል።"
"የእርስዎ ስልክ እና የግል ውሂብ ባልታወቁ መተግበሪያዎች ለሚፈጸም ጥቃት ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ከዚህ ምንጭ የመጡ መተግበሪያዎችን በመጫን እነሱን በመጠቀምዎ በስልክዎ ላይ ለሚከሰት ማንኛውም ጉዳት ወይም ለውሂብ መጥፋት ኃላፊነቱን የሚወስዱት እርስዎ መሆኑን ተስማምተዋል።"
"የእርስዎ መሣሪያ እና የግል ውሂብ ባልታወቁ መተግበሪያዎች ለሚፈጸም ጥቃት ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው። ከዚህ ምንጭ የመጡ መተግበሪያዎችን በመጫን እነሱን በመጠቀምዎ በመሣሪያዎ ላይ ለሚከሰት ማንኛውም ጉዳት ወይም የውሂብ መጥፋት ኃላፊነቱን የሚወስዱት እርስዎ መሆኑን ተስማምተዋል።"
"ይህን የስርዓት አገልግሎት ለማቆም በእርግጥ ይፈልጋሉ? ከፈለጉ፣ አጥፍተውት እንደገና እስኪያበሩት አንዳንድ የጡባዊዎ ገጽታዎች በትክክል መስራት ያቆማሉ።"
"ይህን አገልግሎት ለማቆም ከፈለግክ አጥፍተህ እንደገና እስክታበራው ድረስ አንዳንድ የስልክህ ገጽታዎች በትክክል መስራት ያቆማሉ ።"
"የጡባዊ መረጃ"
"የስልክ መረጃ"
"የማሳያ መጠንዎ እና የጽሑፍ ምርጫዎችዎ ወደ ስልኩ የመጀመሪያ ቅንብሮች ዳግም ይቀናበራሉ"
"የማሳያ መጠንዎ እና የጽሁፍ ምርጫዎችዎ ወደ ጡባዊው የመጀመሪያ ቅንብሮች ዳግም ይጀምራሉ"
"ቀለሞች በስልክዎ ላይ እንዴት እንደሚታዩ ያስተካክሉ"
"ቀለሞች በጡባዊዎ ላይ እንዴት እንደሚታዩ ያስተካክሉ"
"ከስልክዎ ዝቅተኛ ብሩህነት ባሻገር ማያ ገጹን ደብዛዛ ያድርጉ"
"ከጡባዊዎ አነስተኛ ብሩህነት ባሻገር ማያ ገጹን ደብዛዛ ያድርጉ"
"ተጨማሪ ደብዛዛ በሚከተለው ጊዜ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡- <ol> <li> የስልክዎ ነባሪ ዝቅተኛ ብሩህነት አሁንም በጣም ብሩህ ሲሆን</li> <li> ስልክዎን በጨለማ ሁኔታዎች ውስጥ ሲጠቀሙ፣ ለምሳሌ ማታ ላይ ወይም በጨለማ ክፍል ውስጥ ከመተኛትዎ በፊት</li> </ol>"
"ተጨማሪ ደብዛዛ በሚከተለው ጊዜ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡- <ol> <li> የጡባዊዎ ነባሪ ዝቅተኛ ብሩህነት አሁንም በጣም ብሩህ ሲሆን</li> <li> ጡባዊዎን በጨለማ ሁኔታዎች ውስጥ ለምሳሌ ማታ ወይም በጨለማ ክፍል ውስጥ ከመተኛትዎ በፊት ሲጠቀሙ ነው</li> </ol>"
"ስልክ የታወቀ የዳራ ባትሪ አጠቃቀም አለው"
"ጡባዊ የታወቀ የዳራ ባትሪ አጠቃቀም አለው"
"መሣሪያ የታወቀ የዳራ ባትሪ አጠቃቀም አለው"
"እንደ ከፍተኛ የሙቀት መጠኖች እና ረጅም የኃይል መሙያ ጊዜያት ባሉ በተወሰኑ ሁኔታዎች ላይ የባትሪ ጤናን ለመጠበቅ ለማገዝ ባትሪ መሙላት በ%1$s የተገደበ ሊሆን ይችላል።\n\nእነዚያ ሁኔታዎች ሲያበቁ ስልክዎ በራስ-ሰር በመደበኛ ሁኔታ ኃይል ይሞላል።"
"እንደ ከፍተኛ የሙቀት መጠኖች እና ረጅም የኃይል መሙያ ጊዜያት ባሉ በተወሰኑ ሁኔታዎች ላይ የባትሪ ጤናን ለመጠበቅ ለማገዝ ባትሪ መሙላት በ%1$s የተገደበ ሊሆን ይችላል።\n\nእነዚያ ሁኔታዎች ሲያበቁ ስልክዎ በራስ-ሰር በመደበኛ ሁኔታ ኃይል ይሞላል።"
"መሳሪያዎን ከተለመደው ይልቅ የበለጠ በመጠቀምዎ ባትሪዎ በተለምዶ ከሚያልቅበት ጊዜ ቀደም ብሎ ሊያልቅ ይችላል። \n\nአብዛኛውን ባትሪ በመጠቀም ላይ ያሉ መተግበሪያዎች፦"
"መሳሪያዎን ከተለመደው ይልቅ የበለጠ በመጠቀምዎ ባትሪዎ በተለምዶ ከሚያልቅበት ጊዜ ቀደም ብሎ ሊያልቅ ይችላል። \n\nአብዛኛውን ባትሪ በመጠቀም ላይ ያሉ መተግበሪያዎች፦"
"መሳሪያዎን ከተለመደው ይልቅ የበለጠ በመጠቀምዎ ባትሪዎ በተለምዶ ከሚያልቅበት ጊዜ ቀደም ብሎ ሊያልቅ ይችላል። \n\nአብዛኛውን ባትሪ በመጠቀም ላይ ያሉ መተግበሪያዎች፦"
"የእርስዎ መተግበሪያዎች መደበኛ የባትሪ መጠንን በመጠቀም ላይ ናቸው። መተግበሪያዎች ከልክ በላይ ብዙ ባትሪ የሚጠቀሙ ከሆነ፣ የእርስዎ ስልክ እርስዎ የሚወስዱዋቸውን እርምጃዎች ጥቆማ ይሰጣል።\n\nባትሪ እየጨረሱ ያሉ ከሆነ ባትሪ ቆጣቢን ሁልጊዜ ማብራት ይችላሉ።"
"የእርስዎ መተግበሪያዎች መደበኛ የባትሪ መጠንን በመጠቀም ላይ ናቸው። መተግበሪያዎች ከልክ በላይ ብዙ ባትሪ የሚጠቀሙ ከሆነ፣ የእርስዎ ጡባዊ እርስዎ የሚወስዱዋቸውን እርምጃዎች ጥቆማ ይሰጣል።\n\nባትሪ እየጨረሱ ያሉ ከሆነ ባትሪ ቆጣቢን ሁልጊዜ ማብራት ይችላሉ።"
"የእርስዎ መተግበሪያዎች መደበኛ የባትሪ መጠንን በመጠቀም ላይ ናቸው። መተግበሪያዎች ከልክ በላይ ብዙ ባትሪ የሚጠቀሙ ከሆነ፣ የእርስዎ መሣሪያ እርስዎ የሚወስዱዋቸውን እርምጃዎች ጥቆማ ይሰጣል።\n\nባትሪ እየጨረሱ ያሉ ከሆነ ባትሪ ቆጣቢን ሁልጊዜ ማብራት ይችላሉ።"
"ብዙውን ጊዜ ለማይጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች ባትሪ ይገድቡ"
"ስራ ፈትጡባዊ"
"ስልክ ሥራ የፈታበት"
"የእርስዎ ስልክ ከ%1$s በላይ ኃይል ሲሞላ የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ይጠፋል"
"የእርስዎ ጡባዊ ከ%1$s በላይ ኃይል ሲሞላ የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ይጠፋል"
"የእርስዎ መሣሪያ ከ%1$s በላይ ኃይል ሲሞላ የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ይጠፋል"
"የባትሪ አጠቃቀም ውሂብ ግምታዊ ነው እና ስልክ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ አጠቃቀምን አይለካም"
"የባትሪ አጠቃቀም ውሂብ ግምታዊ ነው እና ጡባዊ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ አጠቃቀምን አይለካም"
"የባትሪ አጠቃቀም ውሂብ ግምታዊ ነው እና መሣሪያ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ አጠቃቀምን አይለካም"
"ከማከማቻ ምስክሮች ጫን"
"ከ SD ካርድ ምስክሮችንጫን"
"ይህን መለያ ማስወገድ ሁሉንም መልዕክቶቹን፣ እውቂያዎቹን፣ እና ከጡባዊው ውስጥ ሌላ ውሂብ ይሰርዛል!"
"ይህን መለያ ማስወገድ ሁሉንም መልዕክቶቹን፣ እውቂያዎቹን፣ እና ከስልኩ ውስጥ ያለ ሌላ ውሂብን ይሰርዛል!"
"ይህን መለያ ማስወገድ ሁሉንም መልዕክቶቹ፣ እውቂያዎቹ እና ሌላ ውሂቡ ከስልኩ ላይ ይሰርዛቸዋል!"
"ድር ላይ በመለያዎችዎ ላይ የሚያደርጓቸው ማንኛቸውም ለውጦች በራስ-ሰር ወደ ጡባዊዎ ይቀዳሉ።\n\nአንዳንድ መለያዎች እንዲሁም በጡባዊ ላይ የሚያደርጓቸውን ማንኛቸውም ለውጦች ወደ ድሩ ሊቀዱት ይችላሉ። የGoogle መለያ በዚህ መንገድ ነው የሚሰራው።"
"ድር ላይ በመለያዎችዎ ላይ የሚያደርጓቸው ማንኛቸውም ለውጦች በራስ-ሰር ወደ ስልክዎ ይቀዳሉ።\n\nአንዳንድ መለያዎች እንዲሁም በስልክ ላይ የሚያደርጓቸውን ማንኛቸውም ለውጦች ወደ ድሩ ሊቀዱት ይችላሉ። የGoogle መለያ በዚህ መንገድ ነው የሚሰራው።"
"ጡባዊዎ አንዴ ያዘጋጁት የውሂብ ገደብ ላይ ሲደርስ የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂቡን ያጠፋዋል።\n\nየውሂብ አጠቃቀም የሚለካው በስልክዎ፣ እና የአገልግሎት አቅራቢዎ አጠቃቀም በተለየ መልኩ ሊቆጥር የሚችል እንደመሆኑ መጠን ቆጠብ ያለ ገደብ ማዘጋጀቱን ያስቡበት።"
"ስልክዎ አንዴ ያዘጋጁት የውሂብ ገደብ ላይ ሲደርስ የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂቡን ያጠፋዋል።\n\nየውሂብ አጠቃቀም የሚለካው በስልክዎ፣ እና የአገልግሎት አቅራቢዎ አጠቃቀም በተለየ መልኩ ሊቆጥር የሚችል እንደመሆኑ መጠን ቆጠብ ያለ ገደብ ማዘጋጀቱን ያስቡበት።"
"አዲስ ተጠቃሚዎችን በማከል መሣሪያዎን ያጋሩ። እያንዳንዱ ተጠቃሚ በመሣሪያዎ ላይ ለመነሻ ገጾች፣ ለመለያዎች፣ ለመተግበሪያዎች፣ ለቅንብሮች እና ለተጨማሪ ነገሮች የግል ቦታ አለው።"
"አዲስ ተጠቃሚዎችን በማከል ጡባዊዎን ያጋሩ። እያንዳንዱ ተጠቃሚ በጡባዊዎ ላይ ለመነሻ ገጾች፣ ለመለያዎች፣ ለመተግበሪያዎች፣ ለቅንብሮች እና ለተጨማሪ ነገሮች የግል ቦታ አለው።"
"አዲስ ተጠቃሚዎችን በማከል ስልክዎን ያጋሩ። እያንዳንዱ ተጠቃሚ በስልክዎ ላይ ለመነሻ ገጾች፣ ለመለያዎች፣ ለመተግበሪያዎች፣ ለቅንብሮች እና ለተጨማሪ ነገሮች የግል ቦታ አለው።"
"የጡባዊው ባለቤት ብቻ ነው ተጠቃሚዎችን ማስተዳደር የሚችለው።"
"የስልኩ ባለቤት ብቻ ነው ተጠቃሚዎችን ማስተዳደር የሚችለው።"
"በዚህ ጡባዊ ላይ ቦታዎን እና ውሂብዎን ያጣሉ። ይህን እርምጃ መቀልበስ አይችሉም።"
"በዚህ ስልክ ላይ ቦታዎን እና ውሂብዎን ያጣሉ። ይህን እርምጃ መቀልበስ አይችሉም።"
"የእገዛ ጽሁፍ፣ ስልክ & ውይይት"
"የእገዛ ጽሑፎች፣ መሣሪያ እና ውይይት"
"የእገዛ ጽሑፎች፣ መሣሪያ እና ውይይት"
"ስልኩን ለመመልከት ሁለቴ መታ ያድርጉ"
"ጡባዊውን ለመመልከት ሁለቴ መታ ያድርጉ"
"መሣሪያውን ለመመልከት ሁለቴ መታ ያድርጉ"
"ስልኩን ለማረጋገጥ ያንሱ"
"ጡባዊውን ለማረጋገጥ ያንሱ"
"መሣሪያውን ለማረጋገጥ ያንሱ"
"ጊዜን፣ ማሳወቂያዎችን እና ሌላ መረጃን ለማረጋገጥ የእርስዎን ስልክ ያንሱት።"
"ጊዜን፣ ማሳወቂያዎችን እና ሌላ መረጃን ለማረጋገጥ የእርስዎን ጡባዊ ያንሱት።"
"ጊዜን፣ ማሳወቂያዎችን እና ሌላ መረጃን ለማረጋገጥ የእርስዎን መሣሪያ ያንሱት።"
"ስልክ ላይ ምልክት ያድርጉ"
"ጡባዊ ላይ ምልክት ያድርጉ"
"መሣሪያ ላይ ምልክት ያድርጉ"
"የእርስዎን ማሳወቂያዎች ለመመልከት በስልክዎ ጀርባ ላይ ባለው የጣት አሻራ ዳሳሽ ላይ ወደ ታች ጠረግ ያድርጉት"
"የእርስዎን ማሳወቂያዎች ለመፈተሽ በጡባዊዎ ጀርባ ላይ ባለው የጣት አሻራ ዳሳሽ ላይ ወደ ታች ጠረግ ያድርጉት"
"የእርስዎን ማሳወቂያዎች ለመፈተሽ በመሣሪያዎ ጀርባ ላይ ባለው የጣት አሻራ ዳሳሽ ላይ ወደ ታች ጠረግ ያድርጉት"
"2 ሲሞችን በሚጠቀሙበት ጊዜ ይህ ስልክ በ4ጂ ይገደባል። ""የበለጠ ለመረዳት"
"2 ሲሞችን በሚጠቀሙበት ጊዜ ይህ ጡባዊ በ4ጂ ይገደባል። ""የበለጠ ለመረዳት"
"2 ሲሞችን በሚጠቀሙበት ጊዜ ይህ መሣሪያ በ4ጂ ይገደባል። ""የበለጠ ለመረዳት"
"ይህ የስልክ ጥሪዎን ይጨርሳል"
"ይህ የስልክ ጥሪዎን ይጨርሳል"