"የስርዓት UI"
"አጽዳ"
"ከዝርዝር አስወግድ"
"የትግበራ መረጃ"
"የቅርብ ጊዜ ማያ ገጾችዎ እዚህ ይታያሉ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን ሰርዝ"
- %d ማያ ገጾች በአጠቃላይ እይታ ውስጥ
- %d ማያ ገጾች በአጠቃላይ እይታ ውስጥ
"ምንም ማሳወቂያዎች የሉም"
"በመካሄድ ላይ ያለ"
"ማሳወቂያዎች"
"የባትሪ ኃይል አነስተኛ ነው"
"%s ይቀራል"
"%s ይቀራል፣ በእርስዎ አጠቃቀም ላይ በመመረት %s ገደማ ይቀራል"
"%s ይቀራል፣ %s ገደማ ይቀራል"
"%s ይቀራል። ባትሪ ቆጣቢ በርቷል።"
"በዩኤስቢ በኩል ኃይል መሙላት አይቻልም። ከመሣሪያዎ ጋር የመጣውን ኃይል መሙያ ይጠቀሙ።"
"በዩኤስቢ በኩል ኃይል መሙላት አይቻልም"
"ከእርስዎ መሣሪያ ጋር የመጣውን ኃይል መሙያ ይጠቀሙ"
"ቅንብሮች"
"ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?"
"አብራ"
"ባትሪ ቆጣቢን አብራ"
"ቅንብሮች"
"Wi-Fi"
"ማያ በራስ ሰር አሽከርክር"
"ድምጽ አጥፋ"
"ራስ ሰር"
"ማሳወቂያዎች"
"ብሉቱዝ አያይዝ"
"የግቤት ስልቶችን አዘጋጅ"
"የሚዳሰስ የቁልፍ ሰሌዳ"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"ምንም የተጫኑ መተግበሪያዎች ከዚህ የUSB ተቀጥላ ጋር አይሰሩም። በ%1$s ስለዚህ ተቀጥላ የበለጠ ለመረዳት።"
"የUSB ተቀጥላ"
"ዕይታ"
"%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ"
"%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ"
"የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?"
"የኮምፒውተሩ RSA ቁልፍ ጣት አሻራ ይሄ ነው፦\n%1$s"
"ሁልጊዜ ከዚህ ኮምፒውተር ፍቀድ"
"የዩኤስቢ እርማት አይፈቀድም"
"አሁን ወደዚህ መሣሪያ የገባው ተጠቃሚ የዩኤስቢ እርማትን ማብራት አይችልም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ ዋና ተጠቃሚ ይቀይሩ።"
"ማያ እንዲሞላ አጉላ"
"ማያ ለመሙለት ሳብ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ተቀምጧል"
"የእርስዎን ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ለማየት መታ ያድርጉ"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን ማስቀመጥ አልተቻለም"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን እንደገና ማንሳት ይሞክሩ"
"ባለው ውሱን የማከማቻ ቦታ ምክንያት ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን ማስቀመጥ አይችልም"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ማንሳት በመተግበሪያው ወይም በእርስዎ ድርጅት አይፈቀድም"
"የUSB ፋይል ሰደዳ አማራጮች"
"እንደ ማህደረ አጫዋች (MTP) ሰካ"
"እንደ ካሜራ (PTP) ሰካ"
"ለMac የAndroid ፋይል ሰደዳ መተግበሪያ ጫን"
"ተመለስ"
"መነሻ"
"ምናሌ"
"ተደራሽነት"
"ማያ ገጹን አዙር"
"አጠቃላይ ዕይታ"
"ፈልግ"
"ካሜራ"
"ስልክ"
"የድምጽ እርዳታ"
"ክፈት"
"አሻራን በመጠባበቅ ላይ"
"የጣት አሻራዎን ሳይጠቀሙ ይክፈቱ"
"ክፈት"
"ስልክ ክፈት"
"የድምጽ ረዳትን ክፈት"
"ካሜራ ክፈት"
"የአዲስ ተግባር አቀማመጥን ይምረጡ"
"ይቅር"
"የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ"
"የጣት አሻራ አዶ"
"የመተግበሪያ አዶ"
"የእገዛ መልዕክት አካባቢ"
"የተኳኋኝአጉላ አዝራር።"
"አነስተኛውን ማያ ወደ ትልቅ አጉላ።"
"ብሉቱዝ ተያይዟል።"
"ብሉቱዝ ተለያይቷል።"
"ምንም ባትሪ የለም።"
"ባትሪ አንድ አሞሌ።"
"ባትሪ ሁለት አሞሌዎች።"
"ባትሪ ሦስት አሞሌዎች።"
"ባትሪ ሙሉ ነው።"
"ምንም ስልክ የለም።"
"የስልክ አንድ አሞሌ"
"የስልክ ሁለት አሞሌ"
"የስልክ ሦስት አሞሌ"
"የስልክ አመልካች ሙሉ ነው።"
"ምንም ውሂብ የለም።"
"የውሂብ አንድ አሞሌ"
"የውሂብ ሁለት አሞሌዎች።"
"የውሂብ ሦስት አሞሌዎች።"
"የውሂብ አመልካች ሙሉ ነው።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ምንም WiMAX."
"WiMAX አንድ አሞሌ።"
"WiMAX ሁለት አሞሌዎች።"
"WiMAX ሦስት አሞሌዎች።"
"WiMAX አመልካች ሙሉ ነው።"
"ኤተርኔት ተነቅሏል።"
"ኤተርኔት ተገናኝቷል።"
"ምንም ምልክት የለም።"
"አልተገናኘም።"
"ዜሮ አሞሌዎች።"
"አንድ አሞሌ።"
"ሁለት አሞሌዎች።"
"ሶስት አሞሌዎች።"
"ምልክት ሙሉ ነው።"
"በርቷል።"
"ጠፍቷል።"
"ተገናኝቷል።"
"በማገናኘት ላይ።"
"ጂፒአርኤስ"
"ኤችኤስፒኤ"
"3ጂ"
"ሰ"
"ሰ+"
"4ጂ"
"4G+"
"LTE"
"LTE+"
"1X"
"በማዛወር ላይ"
"ኤጅ"
"Wi-Fi"
"ምንም SIM የለም።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በርቷል"
"ብሉቱዝ ማያያዝ።"
"የአውሮፕላን ሁነታ።"
"ቪፒኤን በርቷል።"
"ምንም SIM ካርድ የለም።"
"የአገልግሎት አቅራቢ አውታረ መረብን በመቀየር ላይ"
"የባትሪ ዝርዝሮችን ክፈት"
"የባትሪ %d መቶኛ።"
"ባትሪ ኃይል በመሙላት ላይ፣ %d በመቶ።"
"የስርዓት ቅንብሮች"
"ማሳወቂያዎች"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች ይመልከቱ"
"ማሳወቂያ አጽዳ"
"GPS ነቅቷል።"
"GPS በማግኘት ላይ።"
"TeleTypewriter ነቅቷል።"
"የስልክ ጥሪ ይንዘር።"
"የስልክ ጥሪ ፀጥታ።"
"%s አስወግድ።"
"%s ተሰናብቷል::"
"ሁሉም የቅርብ ጊዜ ማመልከቻዎች ተሰናብተዋል።"
"የ%s መተግበሪያ መረጃውን ይክፈቱ።"
"%s በመጀመር ላይ።"
"ማሳወቂያ ተወግዷል።"
"የማሳወቂያ ጥላ።"
"ፈጣን ቅንብሮች።"
"ማያ ገጽ ቆልፍ።"
"ቅንብሮች"
"አጠቃላይ እይታ።"
"የስራ ማያ ገጽ ቁልፍ"
"ዝጋ"
"%1$s።"
"Wifi ጠፍቷል።"
"Wifi በርቷል።"
"ተንቀሳቃሽ ስልክ %1$s። %2$s። %3$s።"
"ባትሪ %s።"
"የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።"
"አትረብሽ በርቷል።"
"አትረብሽ በርቷል፣ ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ።"
"አትረብሽ በርቷል፣ ማንቂያዎች ብቻ።"
"አትረብሽ።"
"አትረብሽ ጠፍቷል።"
"አትረብሽ ጠፍቷል።"
"አትረብሽ በርቷል።"
"ብሉቱዝ።"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"ብሉቱዝ በመገናኘት ላይ።"
"ብሉቱዝ ተገናኝቷል።"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።"
"ማንቂያ ለ%s ተዋቅሯል።"
"ፓነል ዝጋ።"
"ተጨማሪ ጊዜ።"
"ያነሰ ጊዜ።"
"የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።"
"የባትሪ ብርሃን አይገኝም።"
"የባትሪ ብርሃን በርቷል።"
"የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።"
"የባትሪ ብርሃን በርቷል።"
"የቀለም ግልበጣ ጠፍቷል።"
"የቀለም ግልበጣ በርቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ ጠፍቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ በርቷል።"
"ማያ ገጽ መውሰድ ቆሟል።"
"የሥራ ሁነታ ጠፍቷል።"
"የሥራ ሁነታ በርቷል።"
"የሥራ ሁነታ ጠፍቷል።"
"የሥራ ሁነታ በርቷል።"
"ውሂብ ቆጣቢ ጠፍቷል።"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል።"
"ብሩህነት ያሳዩ"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"2ጂ-3ጂ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"4ጂ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ባለበት ቆሟል"
"ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የውሂብ ገደቡ ላይ ተደርሷል። ከእንግዲህ የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ እየተጠቀሙ አይደሉም።\n\nከቆመበት ከቀጠሉ የውሂብ አጠቃቀም ክፍያዎች ተፈጻሚ ሊሆኑ ይችላሉ።"
"ከቆመበት ቀጥል"
"ለGPS በመፈለግ ላይ"
"በ GPS የተዘጋጀ ሥፍራ"
"የአካባቢ ጥያቄዎች ነቅተዋል"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አጽዳ"
"+ %s"
- ከውስጥ ተጨማሪ %s ማሳወቂያዎች።
- ከውስጥ ተጨማሪ %s ማሳወቂያዎች።
"የማሳወቂያ ቅንብሮች"
"የ%s ቅንብሮች"
"ማያ ገጽ በራስ ሰር ይዞራል።"
"ማያ ገጽ በወርድ ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ በቁም ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ አሁን በራስ-ሰር ይሽከረከራል።"
"ማያ ገጽ አሁን በወርድ አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ አሁን በቁም አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።"
"የማወራረጃ ምግቦች መያዣ"
"የማያ ገጽ ማቆያ"
"ኤተርኔት"
"ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት አዶዎችን ነክተው ይያዙ"
"አትረብሽ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ብሉቱዝ"
"ብሉቱዝ (%d መሣሪያዎች)"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል"
"ምንም የተጣመሩ መሣሪያዎች አይገኝም"
"%s ባትሪ"
"ኦዲዮ"
"ማዳመጫ"
"ግቤት"
"በማብራት ላይ..."
"ብሩህነት"
"በራስ ሰር አሽከርክር"
"ማያ ገጽን በራስ-አሽከርክር"
"%s ሁነታ"
"አዙሪት ተቆልፏል"
"በቁመት"
"በወርድ"
"የግቤት ስልት"
"አካባቢ"
"አካባቢ ጠፍቷል"
"የሚዲያ መሣሪያ"
"RSSI"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች ብቻ"
"ቅንብሮች"
"ሰዓት"
"እኔ"
"ተጠቃሚ"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"Wi-Fi"
"አልተገናኘም"
"ምንም አውታረ መረብ የለም"
"Wi-Fi ጠፍቷል"
"Wi-Fi በርቷል"
"ምንም የWi-Fi አውታረ መረቦች የሉም"
"በማብራት ላይ..."
"Cast"
"በመውሰድ ላይ"
"ያልተሰየመ መሳሪያ"
"ለመውሰድ ዝግጁ"
"ምንም መሣሪያዎች አይገኙም"
"ብሩህነት"
"ራስ-ሰር"
"ቀለማትን ግልብጥ"
"የቀለም እርማት ሁነታ"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"ተከናውኗል"
"ተገናኝቷል"
"ተገናኝቷል፣ ባትሪ %1$s"
"በማገናኘት ላይ..."
"በማገናኘት ላይ"
"መገናኛ ነጥብ"
"በማብራት ላይ..."
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
- %d መሣሪያዎች
- %d መሣሪያዎች
"ማሳወቂያዎች"
"የባትሪ ብርሃን"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የውሂብ አጠቃቀም"
"ቀሪ ውሂብ"
"ከገደብ በላይ"
"%s ጥቅም ላይ ውሏል"
"%s ገደብ"
"የ%s ማስጠንቀቂያ"
"የሥራ መገለጫ"
"የምሽት ብርሃን"
"ጸሐይ ስትጠልቅ ይበራል"
"ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ"
"%s ላይ ይበራል"
"እስከ %s ድረስ"
"ኤንኤፍሲ"
"ኤንኤፍሲ ተሰናክሏል"
"ኤንኤፍሲ ነቅቷል"
"ምንም የቅርብ ጊዜ ንጥሎች የሉም"
"ሁሉንም ነገር አጽድተዋል"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"ማያ ገጽ መሰካት"
"ፈልግ"
"%sን መጀመር አልተቻለም።"
"%s በጥንቃቄ ሁነታ ውስጥ ታግዷል።"
"ሁሉንም አጽዳ"
"የተከፈለ ማያ ገጽን ለመጠቀም እዚህ ላይ ይጎትቱ"
"መተግበሪያዎችን ለመቀየር ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"አግድም ክፈል"
"ቁልቁል ክፈል"
"በብጁ ክፈል"
"ማያ ገጽ ወደ ላይ ክፈል"
"ማያ ገጽ ወደ ግራ ክፈል"
"ማያ ገጽ ወደ ቀኝ ክፈል"
"ባትሪ ሞልቷል"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"%s እስኪሞላ ድረስ"
"ባትሪ እየሞላ አይደለም"
"አውታረ መረብ\nክትትል ሊደረግበት ይችላል"
"ፍለጋ"
"ለ%s ወደ ላይ አንሸራትት።"
"ለ%s ወደ ግራ አንሸራትት።"
"እርስዎ ከወሰንዋቸው ማንቂያዎች፣ አስታዋሾች፣ ክስተቶች እና ደዋዮች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።"
"ከማንቂያዎች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።"
"አብጅ"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል። አሁንም የድምጽ ጥሪዎችን ማድረግ ይችላሉ።"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል።"
"+%d"
"በጣም አስቸካይ ያልሆኑ ማሳወቂያዎች ከታች"
"ለመክፈት ዳግም መታ ያድርጉ"
"ለማስከፈት ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ድርጅት የሚተዳደር ነው"
"ይህ መሣሪያ በ%s የሚተዳደር ነው"
"ለስልክ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"ለድምጽ ረዳት ከአዶ ጠረግ ያድርጉ"
"ለካሜራ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"አጠቃላይ ጸጥታ። ይህ በተጨማሪ ማያ ገጽ አንባቢን ፀጥ ያደርጋል።"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ\nጸጥታ"
"ቅድሚያ ተሰጪ\nብቻ"
"ማንቂያዎች\nብቻ"
"%2$s • ኃይል በመሙላት ላይ (እስኪሞላ ድረስ %s)"
"%2$s • በፍጥነት ኃይልን በመሙላት ላይ (እስኪሞላ ድረስ %s)"
"%2$s • በዝግታ ኃይልን በመሙላት ላይ (እስኪሞላ ድረስ %s)"
"ተጠቃሚ ቀይር"
"ተጠቃሚ ይለውጡ፣ የአሁን ተጠቃሚ %s"
"የአሁን ተጠቃሚ %s"
"መገለጫ አሳይ"
"ተጠቃሚ አክል"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"እንግዳ"
"እንግዳ አክል"
"እንግዳ አስወግድ"
"እንግዳ ይወገድ?"
"በዚህ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያሉ ሁሉም መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"እንኳን በደህና ተመለሱ እንግዳ!"
"ክፍለ-ጊዜዎን መቀጠል ይፈልጋሉ?"
"እንደገና ጀምር"
"አዎ፣ ቀጥል"
"የእንግዳ ተጠቃሚ"
"መተግበሪያዎችና ውሂብ ለመሰረዝ እንግዳ ተጣቀሚን ያስወግዱ"
"እንግዳን አስወግድ"
"ተጠቃሚን አስወጣ"
"አሁን ያለውን ተጠቃሚ አስወጣ"
"ተጠቃሚን አስወጣ"
"አዲስ ተጠቃሚ ይታከል?"
"እርስዎ አንድ አዲስ ተጠቃሚ ሲያክሉ ያ ሰው የራሱ ቦታ ማዘጋጀት አለበት።\n\nማንኛውም ተጠቃሚ መተግበሪያዎችን ለሌሎች ተጠቃሚዎች ሁሉ ሊያዘምን ይችላል።"
"ተጠቃሚ ይወገድ?"
"ሁሉም የዚህ ተጠቃሚ መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"ባትሪ ቆጣቢ በርቷል"
"አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብ ይቀንሳል"
"ባትሪ ቆጣቢን አጥፋ"
"%s በማያ ገጽዎ ላይ የታየውን ነገር በሙሉ ማንሳት ይጀምራል።"
"ዳግመኛ አታሳይ"
"ሁሉንም አጽዳ"
"ማሳወቂያዎችን ያስተዳድሩ"
"አትረብሽ ማሳወቂያዎችን እየደበቀ ነው"
"አሁን ጀምር"
"ምንም ማሳወቂያ የለም"
"መገለጫ ክትትል ሊደረግበት ይችላል"
"አውታረ መረብ በክትትል እየተደረገበት ሊሆን ይችላል"
"አውታረ መረብ ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል"
"የእርስዎ ድርጅት ይህን መሣሪያ ያስተዳድራል፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል"
"%1$s ይህን መሣሪያ ያስተዳድራል፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ድርጅት የሚተዳደር ሲሆን ከ%1$s ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ በ%1$s የሚተዳደር ሲሆን ወደ %2$s ተገናኝቷል"
"መሣሪያ በእርስዎ ድርጅት የሚተዳደር ነው"
"ይህ መሣሪያ በ%1$s የሚተዳደር ነው"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ድርጅት የሚተዳደር ሲሆን ወደ VPNዎች ተገናኝቷል።"
"ይህ መሣሪያ በ%1$s የሚተዳደር ሲሆን ወደ VPNዎች ተገናኝቷል"
"የእርስዎ ድርጅት በእርስዎ የሥራ መገለጫ ያለን የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊቆጣጠር ይችል ይሆናል"
"%1$s በእርስዎ የሥራ መገለጫ ውስጥ የአውታረ መረብ ትራፊክ ላይ ክትትል ሊያደርግ ይችላል"
"አውታረ መረብ ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል"
"ይህ መሣሪያ ወደ VPNዎች ተገናኝቷል"
"የሥራ መገለጫ ወደ %1$s ተገናኝቷል"
"የግል መገለጫ ወደ %1$s ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ ወደ %1$s ተገናኝቷል"
"የመሣሪያ አስተዳደር"
"መገለጫን መከታተል"
"የአውታረ መረብ ክትትል"
"VPN"
"የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝ"
"CA ምስክርነቶች"
"VPN አሰናክል"
"የVPN ግንኙነት አቋርጥ"
"መመሪያዎችን ይመልከቱ"
"የእርስዎ መሣሪያ በ%1$s የሚተዳደር ነው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኙ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን እና የመሣሪያዎን የአካባቢ መረጃ መከታተል እና ማቀናበር ይችላሉ።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"የእርስዎ መሣሪያ በድርጅትዎ የሚተዳደር ነው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኙ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻንና ውሂብን እና የመሣሪያዎን የአካባቢ መረጃ መከታተል እና ማቀናበር ይችላሉ።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በእርስዎ የሥራ መገለጫ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ተጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝን አብርተዋል፣ ይህም በመሣሪያዎ ላይ ያለውን ትራፊክ ይከታተላል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችሉት %1$s እና %2$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ የእርስዎን ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝቷል።"
"የእርስዎ የግል መገለጫ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝቷል።"
"የእርስዎ መሣሪያ በ%1$s ነው የሚቀናበረው።"
"%1$s የእርስዎን መሣሪያ ለማቀናበር %2$sን ይጠቀማል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከዚህ መሣሪያ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎን አካባቢ መከታተል እና ማቀናበር ይችላሉ።"
" "
"የበለጠ ለመረዳት"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
" "
"የቪፒኤን ቅንብሮችን ይክፈቱ"
" "
"የታመኑ ምስክርነቶችን ክፈት"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝን አብርተዋል፣ ይህም በመሣሪያዎ ላይ ያለውን ትራፊክ ይከታተላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"አንድ መተግበሪያ የVPN ግንኙነት እንዲያዋቅር ፍቃድ ሰጥተውታል።\n\nይህ መተግበሪያ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የመሣሪያዎን እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።"
"የእርስዎ የስራ መገለጫ በ%1$s ነው የሚቀናበረው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእርስዎ እንዲሁም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችል ቪፒኤን ጋር ተገናኝተዋል።"
"VPN"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን ከሚከታተለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን ከሚከታተለው ከ%1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ በ%1$s የሚተዳደር ነው። መገለጫው ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን፣ እና የድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴን መቆጣጠር ከሚችለው ከ%2$s ጋር ተገናኝቷል።\n\nለተጨማሪ መረጃ የእርስዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ።"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ በ%1$s የሚተዳደር ነው። መገለጫው ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን፣ እና የድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴን መቆጣጠር ከሚችለው ከ%2$s ጋር ተገናኝቷል።\n\nበተጨማሪ የእርስዎን የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መቆጣጠር ከሚችለው ከ%3$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"ለ%1$s ተከፍቷል"
"%1$s እያሄደ ነው"
"እራስዎ እስኪከፍቱት ድረስ መሣሪያ እንደተቆለፈ ይቆያል"
"ማሳወቂያዎችን ፈጥነው ያግኙ"
"ከመክፈትዎ በፊት ይመልከቷቸው"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"አዋቅር"
"%1$s። %2$s"
"አሁን አጥፋ"
"የድምፅ ቅንብሮች"
"አስፋ"
"ሰብስብ"
"የውጽዓት መሣሪያን ይቀይሩ"
"ማያ ገጽ ተሰክቷል"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ የሚለውን ይጫኑ እና ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል አጠቃላይ ዕይታ ተጭነው ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።"
"ይህን ማያ ገጽ ለመንቀል ተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ አዝራሮችን ይንኩ እና ይያዙ"
"ይህን ማያ ገጽ ለመንቀል ተመለስ እና መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ"
"ገባኝ"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"ማያ ገጽ ተሰክቷል"
"ማያ ገጽ ተነቅሏል"
"%1$s ይደበቅ?"
"በቅንብሮች ውስጥ በሚቀጥለው ጊዜ እንዲበራ በሚያደርጉበት ጊዜ ዳግመኛ ብቅ ይላል።"
"ደብቅ"
"የስራ መገለጫዎን እየተጠቀሙ ነው"
"ጥሪ"
"ሥርዓት"
"ጥሪ"
"ማህደረ መረጃ"
"ማንቂያ"
"ማሳወቂያ"
"ብሉቱዝ"
"ድርብ ባለ በርካታ ቅላጼ ድግምግሞሽ"
"ተደራሽነት"
"ጥሪዎች"
"ጥሪ"
"ንዘር"
"ድምጸ-ከል አድርግ"
"ስልክ ንዘር ላይ ነው"
"ስልክ ድምፀ-ከል ሆኗል"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ።"
"%s የድምፅ መቆጣጠሪያዎች"
"ጥሪዎች እና ማሳወቂያዎች (%1$s) ላይ ይደውላሉ"
"የሚዲያ ውጽዓት"
"የስልክ ጥሪ ውፅዓት"
"ምንም መሣሪያዎች አልተገኙም"
"ምንም መሣሪያዎች አልተገኙም። %1$sን ማብራት ይሞክሩ።"
"ብሉቱዝ"
"Wi-Fi"
"ብሉቱዝ እና Wi-Fi"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ"
"የተቀላቀለ የባትሪ አጠቃቀም መቶኛ አሳይ"
"ኃይል በማይሞላበት ጊዜ በሁነታ አሞሌ አዶ ውስጥ የባትሪ ደረጃ መቶኛን አሳይ"
"ፈጣን ቅንብሮች"
"የሁኔታ አሞሌ"
"አጠቃላይ እይታ"
"የስርዓት ተጠቃሚ በይነገጽ ማሳያ ሁነታ"
"የማሳያ ሁነታውን ያንቁ"
"ማሳያ ሁነታን አሳይ"
"ኤተርኔት"
"ማንቂያ"
"የስራ መገለጫ"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"ሰቅ ያክሉ"
"ሰቅ አሰራጭ"
"ከዚያ በፊት ይህንን ካላጠፉት በቀር የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"በ%1$s ላይ"
"በ%1$s ላይ"
"ፈጣን ቅንብሮች፣ %s።"
"መገናኛ ነጥብ"
"የስራ መገለጫ"
"ለአንዳንዶች አስደሳች ቢሆንም ለሁሉም አይደለም"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ የAndroid ተጠቃሚ በይነገጹን የሚነካኩበት እና የሚያበጁበት ተጨማሪ መንገዶች ይሰጠዎታል። እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"ገባኝ"
"እንኳን ደስ ያለዎት! የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ወደ ቅንብሮች ታክሏል"
"ከቅንብሮች አስወግድ"
"ከቅንብሮች ላይ የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ተወግዶ ሁሉም ባህሪዎቹን መጠቀም ይቁም?"
"መተግበሪያ በእርስዎ መሣሪያ ላይ አልተጫነም"
"የሰዓት ሰከንዶችን አሳይ"
"የሰዓት ሰከንዶችን በሁኔታ አሞሌ ውስጥ አሳይ። በባትሪ ዕድሜ ላይ ተጽዕኖ ሊኖርው ይችል ይሆናል።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዳግም ያደራጁ"
"በፈጣን ቅንብሮች ውስጥ ብሩህነትን አሳይ"
"የሙከራ"
"ብሉቱዝ ይብራ?"
"የቁልፍ ሰሌዳዎን ከእርስዎ ጡባዊ ጋር ለማገናኘት በመጀመሪያ ብሉቱዝን ማብራት አለብዎት።"
"አብራ"
"ማሳወቂያዎችን በጸጥታ አሳይ"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አግድ"
"ድምፅ አትዝጋ"
"ድምፅ አትዝጋ ወይም አታግድ"
"የኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"በኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች አማካኝነት የአንድ መተግበሪያ ማሳወቂያዎች የአስፈላጊነት ደረጃ ከ0 እስከ 5 ድረስ ማዘጋጀት ይችላሉ። \n\n""ደረጃ 5"" \n- በማሳወቂያ ዝርዝሩ አናት ላይ አሳይ \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ፍቀድ \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 4"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 3"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- በፍጹም አጮልቀው አይምልከቱ \n\n""ደረጃ 2"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ እና ንዝረትን በፍጹም አይኑር \n\n""ደረጃ 1"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ ወይም ንዝረትን በፍጹም አያደርጉ \n- ከመቆለፊያ ገጽ እና የሁኔታ አሞሌ ይደብቁ \n- በማሳወቂያ ዝርዝር ግርጌ ላይ አሳይ \n\n""ደረጃ 0"" \n- ሁሉንም የመተግበሪያው ማሳወቂያዎች ያግዱ"
"ማሳወቂያዎች"
"እነዚህን ማሳወቂያዎችን ከእንግዲህ አይመለከቷቸውም"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች እንዲያንሱ ይደረጋሉ"
"አብዛኛውን ጊዜ እነዚህን ማሳወቂያዎች ያሰናብቷቸዋል። \nመታየታቸው ይቀጥል??"
"እነዚህን ማሳወቂያዎች ማሳየት ይቀጥሉ?"
"ማሳወቂያዎችን አስቁም"
"ማሳየትን ቀጥል"
"አሳንስ"
"ከዚህ መተግበሪያ ማሳወቂያዎችን ማሳየት ይቀጥል?"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች ሊጠፉ አይችሉም"
"ካሜራ"
"ማይክሮፎን"
"በማያዎ ላይ በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ በማሳየት ላይ"
- ይህ መተግበሪያ %1$s እና %2$s ነው።
- ይህ መተግበሪያ %1$s እና %2$s ነው።
- %1$sን እና %2$sን በመጠቀም ላይ
- %1$sን እና %2$sን በመጠቀም ላይ
"ቅንብሮች"
"እሺ"
"የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተከፍተዋል"
"የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተዘግተዋል"
"ከዚህ ሰርጥ የመጡ ሁሉንም ማሳወቂያች ፍቀድ"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"አብጅ"
"ተከናውኗል"
"ቀልብስ"
"%1$s "
"የማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች"
"የማሳወቂያ ማሸለቢያ አማራጮች"
"አሸልብ"
"ቀልብስ"
"ለ%1$s አሸልቧል"
- %d ሰዓቶች
- %d ሰዓቶች
- %d ደቂቃዎች
- %d ደቂቃዎች
"የባትሪ አጠቃቀም"
"ኃይል በሚሞላበት ጊዜ ባትሪ ቆጣቢ አይገኝም"
"ባትሪ ቆጣቢ"
"አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብን ይቀንሳል"
"አዝራር %1$s"
"መነሻ"
"ተመለስ"
"ላይ"
"ወደታች"
"ግራ"
"ቀኝ"
"መሃል"
"ትር"
"ክፍተት"
"አስገባ"
"የኋሊት መደምሰሻ"
"አጫውት/ለአፍታ አቁም"
"አቁም"
"ቀጣይ"
"ቀዳሚ"
"ወደኋላ አጠንጥን"
"በፍጥነት አሳልፍ"
"ገጽ ወደ ላይ"
"ገጽ ወደ ታች"
"ሰርዝ"
"መነሻ"
"መጨረሻ"
"አስገባ"
"Num Lock"
"የቁጥር ሰሌዳ %1$s"
"ሥርዓት"
"መነሻ"
"የቅርብ ጊዜዎቹ"
"ተመለስ"
"ማሳወቂያዎች"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች"
"የግቤት ስልት ቀይር"
"መተግበሪያዎች"
"ረዳት"
"አሳሽ"
"እውቂያዎች"
"ኢሜይል"
"ኤስኤምኤስ"
"ሙዚቃ"
"YouTube"
"የቀን መቁጠሪያ"
"ከድምፅ መቆጣጠሪያዎች ጋር አሳይ"
"አትረብሽ"
"የድምፅ አዝራሮች አቋራጭ"
"ድምጽ ሲጨመር አትረብሽን ትተህ ውጣ"
"ባትሪ"
"ሰዓት"
"ጆሮ ማዳመጫ"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"የጆር ማዳመጫዎች ተገናኝተዋል"
"የጆሮ ማዳመጫ ተገናኝቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ ጠፍቷል"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"የአሰሳ አሞሌ"
"አቀማመጥ"
"ተጨማሪ የግራ አዝራር ዓይነት"
"ተጨማሪ የቀኝ አዝራር ዓይነት"
"(ነባሪ)"
- "የቅንጥብ ሰሌዳ"
- "የቁልፍ ኮድ"
- "ማሽከርከር ያረጋግጡ፣ ቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ"
- "ምንም የለም"
- "መደበኛ"
- "እምቅ"
- "ወደ ግራ ያዘነበለ"
- "ወደ ቀኝ ያዘነበለ"
"የቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ"
"አስቀምጥ"
"ዳግም አስጀምር"
"የአዝራር ስፋት አስተካክል"
"የቅንጥብ ሰሌዳ"
"ብጁ የአሰሳ አዝራር"
"የግራ ቁልፍ ኮድ"
"የቀኝ ቁልፍ ኮድ"
"የግራ አዶ"
"የቀኝ አዶ"
"ፋይሎችን ለማከል ይዘት ይጎትቱ"
"ለማስወገድ ወደዚህ ይጎትቱ"
"ቢያንስ 6 ሰቆች ያስፈልገዎታል"
"አርትዕ"
"ሰዓት"
- "ሰዓቶችን፣ ደቂቃዎችን፣ ሴኮንዶችን አሳይ"
- "ሰዓቶችን እና ደቂቃዎችን አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
- "ሁልጊዜ መቶኛ አሳይ"
- "የባትሪ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ መቶኛ አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
"ሌላ"
"የተከፈለ የማያ ገጽ ከፋይ"
"የግራ ሙሉ ማያ ገጽ"
"ግራ 70%"
"ግራ 50%"
"ግራ 30%"
"የቀኝ ሙሉ ማያ ገጽ"
"የላይ ሙሉ ማያ ገጽ"
"ከላይ 70%"
"ከላይ 50%"
"ከላይ 30%"
"የታች ሙሉ ማያ ገጽ"
"ቦታ %1$d፣ %2$s። ለማርትዕ ሁለቴ መታ ያድርጉ።"
"%1$s። ለማከል ሁለቴ መታ ያድርጉ።"
"ቦታ %1$d። ለመምረጥ ሁለቴ መታ ያድርጉ።"
"%1$sን ይውሰዱ"
"%1$sን ያስወግዱ"
"%1$s ወደ ቦታ %2$d ታክሏል"
"%1$s ተወግዷል"
"%1$s ወደ ቦታ %2$d ተወስዷል"
"የፈጣን ቅንብሮች አርታዒ።"
"የ%1$s ማሳወቂያ፦ %2$s"
"መተግበሪያ ከተከፈለ ማያ ገጽ ጋር ላይሠራ ይችላል"
"መተግበሪያው የተከፈለ ማያ ገጽን አይደግፍም።"
"መተግበሪያ በሁለተኛ ማሳያ ላይ ላይሠራ ይችላል።"
"መተግበሪያ በሁለተኛ ማሳያዎች ላይ ማስጀመርን አይደግፍም።"
"ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዝጋ።"
"ማንቂያ ተዘጋጅቷል።"
"እንደ %s ሆነው ገብተዋል"
"ምንም በይነመረብ የለም"
"ዝርዝሮችን ክፈት።"
"የ%s ቅንብሮችን ክፈት።"
"የቅንብሮድ ቅደም-ተከተል አርትዕ።"
"ገጽ %1$d ከ %2$d"
"ማያ ገጽ ቁልፍ"
"ዘርጋ"
"አሳንስ"
"ዝጋ"
"ቅንብሮች"
"ለማሰናበት ወደ ታች ይጎትቱ"
"ምናሌ"
"%s በስዕል-ላይ-ስዕል ውስጥ ነው"
"%s ይህን ባህሪ እንዲጠቀም ካልፈለጉ ቅንብሮችን ለመክፈት መታ ያድርጉና ያጥፉት።"
"አጫውት"
"ባለበት አቁም"
"ወደ ቀጣይ ዝለል"
"ወደ ቀዳሚ ዝለል"
"ስልክ በሙቀት ምክንያት ጠፍቷል"
"የእርስዎ ስልክ አሁን በመደበኝነት እያሄደ ነው"
"የእርስዎ ስልክ በጣም ግሎ ነበር፣ ስለዚህ እንዲቀዘቅዝ ጠፍቷል። የእርስዎ ስልክ አሁን በመደበኝነት እያሄደ ነው።\n\nየሚከተሉትን ካደረጉ የእርስዎ በጣም ሊግል ይችላል፦\n • ኃይል በጣም የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን (እንደ ጨዋታ፣ ቪዲዮ ወይም የአሰሳ መተግበሪያዎች ያሉ) ከተጠቀሙ\n • ትላልቅ ፋይሎችን ካወረዱ ወይም ከሰቀሉ\n • ስልክዎን በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ከተጠቀሙ"
"ስልኩ እየሞቀ ነው"
"ስልኩ እየቀዘቀዘ ሳለ አንዳንድ ባህሪዎች ይገደባሉ"
"የእርስዎ ስልክ በራስ-ሰር ለመቀዝቀዝ ይሞክራል። አሁንም ስልክዎን መጠቀም ይችላሉ፣ ነገር ግን ሊንቀራፈፍ ይችላል።\n\nአንዴ ስልክዎ ከቀዘቀዘ በኋላ በመደበኝነት ያሄዳል።"
"የግራ አቋራጭ"
"የቀኝ አቋራጭ"
"የግራ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል"
"ቀኝ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል"
"ምንም የለም"
"%1$sን ያስጀምሩ"
"ሌሎች መተግበሪያዎች"
"ክብ"
"ፐላስ"
"ሲቀነስ"
"ግራ"
"ቀኝ"
"ምናሌ"
"የ%1$s መተግበሪያ"
"ማንቂያዎች"
"ባትሪ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች"
"አጠቃላይ መልዕክቶች"
"ማከማቻ"
"ፍንጮች"
"የቅጽበት መተግበሪያዎች"
"ቅጽበታዊ መተግበሪያዎች መጫን አያስፈልጋቸውም።"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"ወደ አሳሽ ሂድ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"%s— %s"
"Wi-Fi ጠፍቷል"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል"
"አትረብሽ ጠፍቷል"
"አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ (%s) በርቷል።"
"አትረብሽ በአንድ መተግበሪያ (%s) በርቷል።"
"አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ ወይም መተግበሪያ በርቷል።"
"እስከ %s ድረስ"
"አቆይ"
"ተካ"
"በጀርባ ውስጥ የሚያሄዱ መተግበሪያዎች"
"በባትሪ እና ውሂብ አጠቃቀም ላይ ዝርዝሮችን ለማግኘት መታ ያድርጉ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ይጥፋ?"
"በ%s በኩል የውሂብ ወይም የበይነመረቡ መዳረሻ አይኖረዎትም። በይነመረብ በWi-Fi በኩል ብቻ ነው የሚገኝ የሚሆነው።"
"የእርስዎ አገልግሎት አቅራቢ"
"አንድ መተግበሪያ የፍቃድ ጥያቄ እያገደ ስለሆነ ቅንብሮች ጥያቄዎን ማረጋገጥ አይችሉም።"
"%1$s የ%2$s ቁራጮችን እንዲያሳይ ይፈቀድለት?"
"- ከ%1$s የመጣ መረጃን ማንበብ ይችላል"
"- በ%1$s ውስጥ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል"
"%1$s ከማንኛውም መተግበሪያ የመጡ ቁራጮችን እንዲያሳይ ፍቀድለት"
"ፍቀድ"
"ከልክል"
"ለባትሪ ቆጣቢ መርሐግብርን ለማስያዝ መታ ያድርጉ"
"ባትሪ %d%% ላይ ሲሆን በራስ-ሰር ያብሩ"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"የባትሪ ቆጣቢ መርሐግብር በርቷል"
"ባትሪ ልክ ከ%d%% በታች ሲሆን ባትሪ ቆጣቢ በራስ-ሰር ይበራል።"
"ቅንብሮች"
"ገባኝ"